የመጠጥ አምራቾች ማኅበር እሽግ መጠጦች አንገት ክዳን ሽፋን ለማንሳት ተስማሙ

አትክልትና ፍራፍሬ አቀናባሪዎች ማኅበሩን ተቀላቅለዋል

ከስድስት ወራት በፊት ከንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ፈቃድ አግኝቶ የተቋቋመው የኢትዮጵያ የታሸገ ውኃና የለስላሳ መጠጥ አምራች ኢንዱስትሪዎች ማኅበር ለአካባቢ ብክለት መንስዔ የሆነውን የመጠጦች አንገት ላይ የሚታሸገውን የፕላስቲክ ሽፋን ለማንሳት ወሰነ፡፡

ማኅበሩ ሐሙስ፣ የካቲት 21 ቀን 2011 ዓ.ም. ባካሄደው ጠቅላላ ጉባዔ፣ ከውሳኔ ላይ የደረሰው ለገበያ በሚቀርቡት ምርቶች የአንገት ሽፋን ሳቢያ አካባቢ ላይ የሚደርሰውን ብክለት ከመቆጣጠር አንፃር ፋይዳ እንዳለው በማመኑ እንደሆነ ተገልጿል፡፡ የፕላስቲክ ጠርሙሶች ክዳን ላይ የሚጠቀለለውን ሽፋኑን ማስቀረት ሕገወጥ የውኃ አቅርቦትን ለመቆጣጠር ያስችላል ብለው በማመናቸው፣ የማኅበሩ አባላት ውሳኔ ላይ መድረሳቸውን የኢትዮጵያ የታሸገ ውኃና የለስላሳ መጠጥ አምራች ኢንዱስትሪዎች ማኅበር ፕሬዚዳንት ጌትነት በላይ (ኢንጂነር) አስታውቀዋል፡፡

ለቱ በጉባዔው ፀድቋል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ የኢትዮጵያ የምግብና አስተዳደር እንዲሁም የኢትዮጵያ የምግብ፣ የመድኃኒትና የጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለሥልጣን መሠረታዊ የሆነ ጥራትን መሠረት ያደረጉ ትምህርት ተኮር ሥልጠናቸውን አቅርበዋል፡፡

Read More

Visitor Counter

Today 50

Yesterday 728

Week 1961

Month 14773

All 1023386

Events - Calendar

May 2025
S M T W T F S
1 2 3
4 5 6 7 8 9 10
11 12 13 14 15 16 17
18 19 20 21 22 23 24
25 26 27 28 29 30 31

Contact Us

Office Phone: +251-116 663344

Mobile: +251-953855505

Fax: +251-116 663650

Email: info@ebmia.org

Website: www.ebmia.org

Addis Ababa, Ethiopia