እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን!
ኢትዮጵያ የታሸገ ውሃ፤ የለስላሳ መጠጥ፤ የአትክልትና ፍራፍሬ አቀነባባሪዎች/ አምራች ኢንዱስትሪዎች ማህበር ለወደፊቱ ከመንግስት ጋር በተሻለ ሁኔታ ተቀራርቦ ለመስራት እንዲያስችለው በተወሰኑ የማህበሩ አባላት መስራችነት # የአረንጓዴ ኢኮኖሚና ፕላስቲክ አሰባሳቢ የልማት ማህበር (ጂኢፒሲልማ)$ ፡ #Green Economy & Plastic Collection Development Association (GEPCDA) $ የተባለውን መንግስታዊ ያልሆነ የልማት ማህበር አቋቁሟል፡፡