ሦስት አራተኛው የዓለማችን ክፍል በውኃ የተሸፈነ ስለመሆኑ ይታመናል፡፡ ይህ መረጃ ዓለማችን የውኃ ሀብታም መሆኗን የሚሳይ ነው፡፡ ይሁንና ከዚህ በሽበሽ ውኃ ውስጥ ግን ለመጠጥ አገልግሎት የሚውለው የውኃ መጠን ይለይ ከተባለ ግን አስደንጋጭ ሊባል የሚችል አኃዝ ይታያል፡፡ የዓለም ሦስት አራተኛ ከያዘው ውኃ ውስጥ ለመጠጥ የሚውለው የውኃ መጠን ሦስት በመቶ እንኳን አይሞላም፡፡

Today 93
Yesterday 500
Week 1582
Month 1076
All 986424
Office Phone: +251-116 663344
Mobile: +251-953855505
Fax: +251-116 663650
Email: info@ebmia.org
Website: www.ebmia.org
Addis Ababa, Ethiopia